Asset Publisher Asset Publisher

የኮንስትራክሽን ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሐመድ መልዕክት

ሀገራችን ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት ድህነት በዘላቂነት ተላቅቃ በአጭር ጊዜ ውስጥ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ እንድትሰለፍና ቀጣይነት ያለው ዘላቂ ዕድገትና ብልጽግናን ለማምጣት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ልማት ስኬት የማይተካ ሚና አለው፡፡

በግንባታ አካላትና በተገጣጣሚ ህንፃ አካላት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ

በግንባታ አካላት ማምረቻ፤ እንዲሁም በተገጣጣሚ ህንፃ አካላት ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ የካቲት 16 ቀን 2009 ዓ.ም በፍሬንድሺፕ ኢንተርናሽናል ሆቴል ተካሄደ፡፡

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ  የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር   ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ተቁ ...

ጠቃሚ ገፆች

ጨረታ ግብረ መልስ የሥራ ማስታወቂያ አድራሻ

ማዉረጃ

የሕንፃ መመሪያ  የሕንፃ አዋጅ የሕንጻ ደንብ ኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲ

ለሙያ ፈቃድ አዲስ ተመዝጋቢዎች

ሀ/ የሙያ ፈቃድ በኮንስትራክሽን /በዲዛይን አዲስ ለማውጣት መቅረብ ያለባቸው መረጃዎች፡ የትምህርት ማስረጃ (ዲግሪ፣ ከፍተኛ ዲፕሎማ፣ ዲፕሎማ ወይንም ሠርተፍኬት) ዋናውንና አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ፣ እንደዚሁም የወሰዱትን የኮርሶች ዝርዝርና ውጤት የሚገልጽ ትራንስክሪፕት (Student Copy)...

ራዕይ ና ተልዕኮ

ራዕይ በ2017 በክፍለ አህጉራዊና በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ተፈጥሮ ማየት፡፡                   ...

ኣድራ ሻ

ስልክ ፡ - 0114-70-12-02              0114-70-12-07 ...

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አመራርና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አመራርና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይና የኮንስትራክሽን ፖሊሲን ለማስፈጸም በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ የጋራ ግንዛቤን በመያዝ ወደስራ ለመግባት በሚያስችላቸው ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት ጥቅምት 3 ቀን 2009 ዓ.ም በሚኒስቴር መ/ቤቱ 8ኛ ፎቅ አዳራሽ አካሄዱ፡፡

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋሙ አመራርና ሰራተኞች

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ዋናው መ/ቤትና ለእሱ ተጠሪ የሆነው የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አመራርና ሰራተኞች 10ኛውን የፐብሊክ ሰርቪስና የሲቪል ሰርቪስ ቀን ሐምሌ 19 ቀን 2008 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል በታላቅ ድምቀት አከበሩ፡፡