42087299_2108262829217935_8248205957180424192_n.jpg


image


የኮንስትራክሽን ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሐመድ መልዕክት

የኮንስትራክሽን ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሐመድ መልዕክት

ሀገራችን ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት ድህነት በዘላቂነት ተላቅቃ በአጭር ጊዜ ውስጥ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ እንድትሰለፍና ቀጣይነት ያለው ዘላቂ ዕድገትና ብልጽግናን ለማምጣት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ልማት ስኬት የማይተካ ሚና አለው፡፡ በማደግ ላይ ያለውን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ቀጣይነት ለማረጋገጥ በሀገር አቀፍ ደረጃ በስፋት ሲከናወኑ የቆዩት ሠፋፊ የመሠረተ ልማትና የህንፃ ግንባታ ስራዎች የዚህ እውነታ ማሳያዎች ናቸው፡፡

 

በቀጣይም የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ዘርፍ በፍጥነት ማደግ ተከትሎ ራሱን ችሎ የተቋቋመው የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የመሪነት ሚናውን በአግባቡ ለመወጣትና የዘርፉ ተዋናዮች የኢንዱስትሪውን ዕድገት ወደ ሚፈለገው ደረጃ እንዲያደርሱት ለማድረግ በየጊዜው እያደገ የሚሄድ አቅምን ለመፍጠር እየሠራ ይገኛል፡፡

ስለሆነም በሀገሪቱ ቀጣይነት ያለው ልማትን በማረጋገጥ ሂደት በላቀ ደረጃ ውጤት እንዲመዘገብ ለማድረግ፣ ለግንባታ ሥራዎች አስፈላጊውን ድጋፍ በመስጠት ረገድ የአሰራር ሥርዓት በመዘርጋት ብቁና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የመፍጠር ራዕይን እውን ለማድረግ በመላ ሀገሪቱ ለማስፈፀም ያቀድናቸው የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መሰረተ ልማቶች ማለትም የመንገድ፣ የሕንጻ፣ የኃይል፣ የውሃ ልማት ወዘተ. የኮንስትራክሽን ዘርፎች የሚመሩበት ሥርዓት ቀልጣፋና ውጤታማ እንዲሁም በልማታዊ ፖለቲካል ኢኮኖሚ የተቃኙ እንዲሆኑ ለማድረግ ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎች በመደረግ ላይ ናቸው፡፡በመሆኑም የተያዘውን ዕቅድ ውጤታማ ለማድረግ የዜጎችን ተሣትፎና ወደተግባር ለማምራት የሚያስችል እምነትን በመያዝ ተሣትፎ ማድረግን የሚጠይቅ ስለሆነ በዘርፉ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ያላቸው አካላትና ባለድርሻዎች እንዲሁም መላው ህብረተሰብ በአፈፃፀም ላይ እያጋጠሙ ባሉ ዋና ዋና ችግሮችና ቀጣይ ትኩረትን በሚሹ ጉዳዮች ላይ ግልጽነትን በመያዝ ለኪራይ ሰብሳቢነት የተመቹ ሁኔታዎችን በማዳከም የልማታዊነት አመለካከትና ተግባራት እንዲያብቡና እየጎለበቱ እንዲሄዱ ለማድረግና የምንናፍቀውን ለውጥ ለማምጣት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጎናችን በመሰለፍ የጋራ ትግል እንዲያደርጉ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ፡፡

                                                                 አመሰግናለሁ!


Untitled.png


በግንባታ አካላትና በተገጣጣሚ ህንፃ አካላት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ

በግንባታ አካላት ማምረቻ፤ እንዲሁም በተገጣጣሚ ህንፃ አካላት ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ የካቲት 16 ቀን 2009 ዓ.ም በፍሬንድሺፕ ኢንተርናሽናል ሆቴል ተካሄደ፡፡ 

በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ ላይ ከፌዴራልና ከክልል የተውጣጡ የአስፈጻሚ አካላት ተወካዮችና በዘርፉ ከተሰማሩ ኩባንያዎች የተወከሉ ተሣታፊዎች የተገኙ ሲሆን መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የአቅም ግንባታና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታው ክቡር አቶ ገ/መስቀል ጫላ ናቸው፡፡

ክቡር ሚኒስትር ዴኤታው በመክፈቻ ንግግራቸው፣ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በማደግ ላይ ለሚገኙ ሀገሮች ግንባር ቀደም ከሆኑት ዘርፎች ማለትም ከግብርና፤ ከትምህርት፤ ከጤናና ከመሰረተ ልማት ተርታ የሚመደብ እንደሆነና በተለያዩ ዘርፎች መጠነ-ሠፊ የሆነ ሀብትን የሚያበዛ፤ ከዚህም ዜጎችን ተቋዳሽ የሚያደርግ፤ በአጠቃላይም ለምጣኔ ሃብታዊ ዕድገት የላቀ ሚና የሚጫወት ግዙፍ ዘርፍ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

ከዚሁ ጋር በማያያዝ ከ1994 ዓ.ም ወዲህ በመኖሪያ ቤቶች፤ በመንገድ፤ በኃይል እና በባቡር ልማት ፕሮግራሞች፤ እንዲሁም በሌሎች ግዙፍ ኢኮኖሚያዊ ፕሮጀክቶች ተጠቃሚነትን ያሳደጉ ተጨባጭ የሆኑ ውጤቶች መመዝገባቸውንና ኢንዱስትሪው ካስመዘገባቸው የልማት ውጤቶች ጎን ለጎን በመንግስት እና በግሉ ዘርፍ በሚከናወኑ ሰፋፊ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች አማካኝነት ለዜጎች የተፈጠረው የሥራ ዕድል ወደ 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ማደጉ ኢንዱስትሪው በቀጣይ የዜጎች የኑሮ መሠረት መሆኑን የሚያሳይ እንደሆነ አመልክተዋል፡፡

በተነጻጻሪ ፍሬያማ ውጤቶች የመኖራቸውን ያህል ኢንዱስትው በሚፈለገው ፍጥነት አለማደጉንም አልሸሸጉም፡፡ የክፍተቶቹ  መንስኤዎችም  የማስፈፀምና የመፈፀም አቅም ውሱንነት፤ የግብኣት አቅርቦት ክፍተት፤ የምርታማነትና የጥራት ጉድለት፤ የቴክኖሎጂ አለመስፋፋት፤ እንዲሁም ወጥነት ያላቸው የአሰራር ሥርዓቶች አለመዘርጋታቸው መሆናቸውንም ገልጸዋል፡፡

እነዚህን ተግዳሮቶች ለማስወገድ የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በአቅም ግንባታ ፕሮግራሙ በዋናነት የኢንዱስትሪውን የባለሙያዎች፤ የስራ ተቋራጮችና የአማካሪ ኩባንያዎች፤ የግንባታ ግብዓት አምራቾችና አቅራቢዎችን የመፈፀም ብቃት ለማጎልበት ከያዛቸው ዕቅዶችና ግቦች መካከል የህግ ማዕቀፎችን ከማሻሻል ጎን ለጎን የግንባታ አካላትን ለመለየት የሚረዳ የዳሰሳ ጥናት በማድረግ የሚታዩ ክፍተቶችን ማጥበብ፤ የኮንስትራክሽን አካላት ማምረቻ ተቋማትን ለማደራጀት የሚስፈልጉ የአሰራር ስርዓቶችን መዘርጋት እና በግንባታ አካላት ላይ በቂ ግንዛቤን በማስጨበጥ በዚህ ዘርፍ የተሰማሩና የሚሰማሩ ባለሀብቶች የሚደገፉበትን ሁኔታ ማመቻቸት እንደሚገኙበት ገልጸዋል፡፡

ተሣታፊዎችም በቀረቡት ሦስት ሰነዶች ላይ በመመስረት የየበኩላቸውን አስተያየት ያቀረቡ ሲሆን ከቀረቡት  ሀሳብና አስተያየቶች ዋና ዋናዎቹ፡- ቴክኖሎጂን የማላመድ ችግር፣ ገበያውና አምራቾች የሚገናኙባቸው የቴክኖሎጂ መንደሮች አለመኖር፣ በመስኩ የሰለጠነ የሰው ኃይል ችግር፣ የግንባታ ሥራውን ከባህላዊ አሠራር ወደዘመናዊ ለመቀየር አለመቻል፣ ከሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችን ለማምጣት ተቀናጅቶ ያለመስራት ችግር እንደሚታይ ገልጸው በመፍትሄነት ደግሞ የተገጣጣሚ ህንጻ አካላትን ግንዛቤ ማሳደግ፣ ከሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችን ማበራከት፣ የትብብር መድረኮችን ማሳደግ፣ መንግስት የመሪነት ሚናውን በአግባቡ እንዲወጣ ማድረግ፣ ፈጠራን በማበረታታት የፈጠራ ባለቤትነት ስርቆትን ማስወገድ፣ ከሰርክል ውጪ በማሰብ ውስብስብ ዲዛይኖችን ማስወገድ፣ የጎረቤት አገር ገበያን አስከመጠቀም ማሰብ፣ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ወደአገር ውስጥ በማስገባት የማላመድ ሥራን መስራት፣ ባህላዊውን የአሠራር ባህል መስበርና አዳዲስ አሠራርን ለመቀበል የሚያስችል አቅም መፍጠር፣ ጠንካራ አመራር መፍጠር፣ ከዘልመድ አሠራር የሚያወጡ አስገዳጅ ሁኔታዎችን ማስቀመጥ፣ በዘርፉ የሚታዩ ጉድለቶችን ማስተካከል፣ በተገጣጣሚ ህንጻ ቴክኖሎጂ ላይ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች በቂ የፋይናንስ ድጋፍ መስጠት የሚሉት ነጥቦች ተነስተዋል፡፡

በመንግስት በኩል በተገጣጣሚ ህንጻ ቴክኖሎጂ ላይ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች እስከ 85 በመቶ የሚደርስ የፋይናንስ ድጋፍ በልማት ባንክ በኩል የሚሰጥ ቢሆንም እስካሁን ድረስ በዘርፉ የተሰማሩ ኩባንያዎች ብዛት ከአምስት እንደማይበልጥ በገለጻው ወቅት የተነሳ ሲሆን ህብረተሰቡ በተገጣጣሚ ህንጻ አካላት የሚገነቡ ህንጻዎች ጊዜና ወጪ ቆጣቢ መሆናቸውንና  በባህላዊ መንገድ በሳይት ላይ የሚገነቡ ህንጻዎች ከ20 በመቶ በላይ ብክነት የሚያስከትሉ መሆናቸውንና ይህን  ለመከላከል የሚያስችሉ ከመሆናቸውም በላይ ከአካባቢ ብክለት የጸዳ አሠራርን ለመከተልና የጥራት መጓደልን ለማስቀረት እንዲሁም ስታንዳርድን ለማሟላት የሚያግዝ ከመሆኑ አንጻር ገበያውን ለማስፋትና በግንባታ ሂደት የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት ለመቅረፍ ስለተገጣጣሚ ህንጻ አካላት ግንባታ የህብረተሰቡ ግንዛቤ አድጎ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የሚፈለግበትን ውጤት እንዲያሳካ ሠፊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች መሰራት እንዳለባቸው መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡


ታህሳስ 13 እና 14 /2009 ዓ.ም የተካሄደው አገራዊ የባለድርሻ አካላት የንቅናቄ መድረክ  2

ታህሳስ 13 እና 14 /2009 ዓ.ም የተካሄደው አገራዊ የባለድርሻ አካላት የንቅናቄ መድረክ 1

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ 

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር  

ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

የሥራው ደረጃ

ተፈላጊ ችሎታ

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

ደመወዝ

የትምህርት ዓይነት

የትምህርት ደረጃ

 

የኮርፖሬት ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ

1

ከፍተኛ የበጀት ክትትል ባለሙያ ||

1

X

በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ወይም በባንኪንግና ፋይናንስ ወይም በቢዝነስ ኢዱኬሽን ወይም በማኔጅመንት ወይም በመሰል ሙያ

ቢኤ. ዲግሪ

ወይም

ኤም.ኤ ዲግሪ        

8

 

6

7284

2

የሂሳብ ሰነድ ያዥ

1

V

በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ወይም መሰል ሙያ

10+2

የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ

ወይም

ኮሌጅ ዲፕሎማ

8

 

6

 

4

2414

3

የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ

2

VI

በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ወይም መሰል ሙያ

የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ

ወይም

ኮሌጅ ዲፕሎማ

8

 

6

3145

4

ከፍተኛ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ባለሙያ II

2

X

በሥራ አመራር ወይም በህዝብ አስተዳደር

ቢ.ኤ..ዲግሪ

ወይም

ኤም.ኤ.ዲግሪ

8

 

6

7284

5

ከፍተኛ የሰው ሀብት መረጃ ባለሙያ II

1

X

በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ወይም በስታትስቲክስዌም መሰል ሙያ

ቢ.ኤ./ቢኤስሲ.ዲግሪ

ወይም

ኤም.ኤ./ኤምኤስሲ ዲግሪ

8

 

6

7284

6

የሰው ሀብት ሥራ አመራር ባለሙያ III

2

IX

በሥራ አመራር ወይም በህዝብ አስተዳደር

ቢ.ኤ..ዲግሪ

ወይም

ኤም.ኤ.ዲግሪ

7

 

5

6055

7

የሥራ አካባቢ ደህንነትና ጤና አጠባቅ ባለሙያ

1

VI

በማህበራዊ ጤና ሳይንስ ወይም ሄልዝ ኢዱኬሽናል

ኮሌጅ ዲፕሎማ

 ወይም

ቢኤ ዲግሪ

 

4

 

0

3145

8

ጀማሪ የሰው ሀብት የመረጃ ባለሙያ

1

VI

በማኔጅመነት ኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት ወይም በስታትስቲክስ ወይም መሰል ሙያ

ኮሌጅ ዲፕሎማ

ወይም
ቢኤ/ቢኤስሲ ዲግሪ

4

0

3145

9

የውል አስተዳደር ሠራተኛ

1

V

 በሰፕላይስ ማኔጅመንት ወይም በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ

10+2 ወይም

ከቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ

ወይም

ኮሌጅ ዲፕሎማ

8

 

6

 

4

2414

10

የዕቃ ግምጃ ቤት ሠራተኛ

1

V

በሰፕላይስ ማኔጅመንት ወይም በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ

10+2 ወይም

ከቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ

ወይም

ኮሌጅ ዲፕሎማ

8

 

6

 

4

2414

11

የቋሚ ንብረት አስዳደር  ሠራተኛ

2

V

በሰፕላይስ ማኔጅመንት ወይም በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ

10+2 ወይም

ከቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ

ወይም

ኮሌጅ ዲፕሎማ

8

 

6

 

4

2414

12

የተሽከርካሪ ዘይትና ቅባት አዳይ ሠራተኛ

1

V

በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ወይም መሰል ሙያ

10+2 ወይም

ከቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ

ወይም

ኮሌጅ ዲፕሎማ

8

 

6

 

4

2414

13

ዳታ ኢንኮደር

1

VI

በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም መሰል ሙያ

10+3 ወይም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ

ወይም

ኮሌጅ ዲፕሎማ

6

 

4

3145

14

ማህደር አከናዋኝ  II

3

VI

በሂሳብና መዝገብ አያያዝ ወይም መሰል ሙያ

የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ

ወይም

 ኮሌጅ ዲፕሎማ

8

 

6

3145

15

ማህደር አከናዋኝ I

5

V

በሂሳብና መዝገብ አያያዝ ወይም መሰል ሙያ

10+2 ወይም

የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ

ወይም

 ኮሌጅ ዲፕሎማ

8

 

6

 

4

2414

16

ሴክሬተሪ II

6

V

ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ሴክሬተሪያል ሳይንስ

10+2 ወይም
የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ
ወይም
ኮሌጅ ዲፕሎማ

8

6

4

በእርከን ገባ ብሎ

3145

17

የግዥና ንብረት ሥራ አመራር መረጃ  ባለሙያ II

1

X

በስታስቲክስ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽምን ማኔጅመንት ሲስተም ወይም መሰል ሙያ

ቢኤ/ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

7

 

 

5

7284

18

የመረጃ ዴስክ ሠራተኛ

1

IV

በሂሳብ መዝገብ አያያዝ  ወይም መሰል ሙያ

የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ
 ወይም
ኮሌጅ ዲፕሎማ

2

0

1798

19

ሁለገብ የጥገና አገልግሎት ሠራተኛ

1

V

በኤሌክትሪክ ሲቲ ወይም በጀኔራል መካኒክስ ወይም በእንጨት ሥራ ወይም በተመሳሳይ ሙያ

10+2 ወይም
የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ
ወይም
ኮሌጅ ዲፕሎማ

8

6

4

2414

20

የሠራተኞች ማህደር አከናዋኝ

1

V

በሂሳብና መዝገብ አያያዝ ወይም መሰል ሙያ

10+2 ወይም
የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ
ወይም
ኮሌጅ ዲፕሎማ

8

6

4

2414

21

ረዳት ሁለገብ የጥገና አገልገሎት ሠራተኛ

1

IV

በኤሌክትሪክ ሲቲ ወይም በጀኔራል መካኒክስ ወይም በእንጨት ሥራ ወይም በተመሳሳይ ሙያ

የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ
 ወይም
ኮሌጅ ዲፕሎማ

 

2


0

1798

 

የሚኒስትር ጽ/ቤት

22

ሴክሬተሪ II

8

V

ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ሴክሬተሪያል ሳይንስ

10+2
ወይም
የቴ/ና ሙያ ዲፕሎማ
ወይም
ኮሌጅ ዲፕሎማ

8

6

4

በእርከን ገባ ብሎ

3145

23

የስርዓተ-ጾታና የወጣቶች ሜይንስትሪሚንግ ዳሬክቶሬት ዳይሬክተር

1

XII

በሶሲዮሎጂ ወይም በአንትሮፖሎጂ ወይም ማኔጅመንት ወይም በስርዓተ ጾታ ወይም በጂኦግራፊ

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

10

 

8

10234

24

ጀማሪ ኔትወርክ አድሚኒስትሬተር

1

VII

ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ

ኮሌጅ ዲፕሎማ

ወይም
ቢኤስ ሲ ዲግሪ

4

0

4020

25

የክስ ክትትልና አፈጻጸም ኤክስፐርት

1

X

በህግ

ኤልኤልቢ ዲግሪ
ወይም
ኤል ኤልኤም ዲግሪ

4

2

7284

26

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

1

XIII

ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ

ቢኤስ. ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤም.ኤስ ሲ ዲግሪ
 

8

6

12069

27

ሀርድ ዌር እና ሶፍት ዌር ሲስተም ቴክኒሺያን

1

VI

ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ

10+3  ወይም ደረጃ IV

ወይም

ኮሌጅ ዲፖሎማ

6

 

4

3145

28

የኦዶቪዣል ባለሞያ

1

VI

ፎቶግራፊና ቪዲዮ ግራፊ

10+3  ወይም ደረጃ IV

ወይም

ኮሌጅ ዲፖሎማ

6

 

4

3145

29

ዌብ ፖርታል ባለሙያ

1

VI

ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ

10+3  ወይም ደረጃ IV

ወይም

ኮሌጅ ዲፕሎማ

6

 

4

3145

30

ሌይአውት ዲዛይን መለስተኛ ኤክስፐርት

1

VI

ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ

10+3  ወይም ደረጃ IV

ወይም

ኮሌጅ ዲፕሎማ

6

 

4

3145

31

ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስልጠና ኤክስፐርት

1

X

ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ

ቢኤስሲ ዲግሪ
 ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

6

4

7284

32

የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት መካከለኛ ኤክስፐርት

1

VII

ጆርናሊዝም ወይም ኮሚኒኬሽን ወይም ቋንቋ ወይም ፖለቲካል ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም  ፌደራሊዝም

ቢኤ ዲግሪ
 ወይም
 ኤም ኤ ዲግሪ

4

 

2

4020

33

የስነምግባርና የመልካም አስተዳደር ክትትል ከፍተኛ ኤክስፐርት

2

XI

ስነ-ምግባርና ስነ-ዜጋ ወይም ህግ ወይም ሶሲዮሎጂ ወይም ማኔጅመንት ወይም አካውንቲንግ ወይም ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት

ቢኤ ዲግሪ
 ወይም
ኤም ኤ ዲግሪ

8

 

6

8651

34

የሥርዓተ ፆታና የዘርፈብዙ ጉዳዮች  ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XI

በሶሲዮሎጂ ወይም በአንትሮፖሎጂ ወይም ማኔጅመንት ወይም በስርዓተ ጾታ ወይም በጂኦግራፊ

ቢኤ ዲግሪ
 ወይም
ኤም ኤ ዲግሪ

8

 

6

8561

35

የሥርዓተ ፆታና የዘርፈብዙ ጉዳዮች  ኤክስፐርት

1

X

በሶሲዮሎጂ ወይም በአንትሮፖሎጂ ወይም ማኔጅመንት ወይም በስርዓተ ጾታ ወይም በጂኦግራፊ

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

6

4

7284

36

የለውጥ ትግበራ ክትትል፣ ግምገማና ግብረ-መልስ ከ/ኤክስፐርት

2

XII

ማኔጅመንት ወይም ፖለቲካል ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም ሶሲዮሎጂ ወይም ህዝብ አስተዳደር

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

8

 

6

10234

37

የዕቅድ ዝግጅትና አፈጻጸም ክትትል ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ስታስቲክስ

ቢኤ/ቢኤስሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ኤምኤስሲ ዲግሪ

8

6

10234

38

የአደረጃጀትና የአሠራር ሥርዓት ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ማኔጅመንት ወይም ፖለቲካል ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም ሶሲዮሎጂ ወይም ህዝብ አስተዳደር

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

8

 

6

10234

 

የፖሊሲ፣ ዕቅድ እና ፕሮግራም ቢሮ

39

የፖሊሲ ጥናት፣ ክትትልና ግምገማ  ከፍተኛ ኤክስፐርት 

1

XII

ማኔጅመንት ወይም ኢኮኖሚክስ ወይም ሶሲዮሎጂ ወይም ስታትስቲክስ   

ቢኤ/ቢኤስሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ኤምኤስሲ ዲግሪ

8/6

6/4

10234

40

የፖሊሲ ጥናት፣ ክትትልና ግምገማ  ኤክስፐርት 

2

XI

ማኔጅመንት ወይም ኢኮኖሚክስ ወይም ሶሲዮሎጂ ወይም ስታትስቲክስ ወይም መሰል ሙያ    

ቢኤ/ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

7

5

8651

41

የዕቅድ ዝግጅትና አፈፃፀም ክትትል እና ግብረ-መልስ ኤክስፐርት

4

XI

ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ስታትስቲክስ  ወይም መሰል ሙያ

ቢኤ/ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

7

5

8651

42

የዕቅድ ዝግጅትና አፈፃፀም ክትትልና ግብረ-መልስ ከፍተኛ ኤክስፐርት

3

XII

ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ስታትስቲክስ

ቢኤ/ቢኤስሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ኤምኤስሲ ዲግሪ

8/6

6/4

10234

43

የዕቅድ ዝግጅትና አፈፃፀም ክትትልና ግብረ-መልስ ጀማሪ ኤክስፐርት

2

VII

ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ስታትስቲክስ

ኮሌጅ ዲፖሎማ

ወይም  ቢኤ/ቢኤስሲ ዲግሪ

4

 

0

4020

44

የፕሮግራም በጀት ዝግጅትና አፈፃፀም ክትትል ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

አካውንቲንግ ወይም ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ስታትስቲክስ

ቢኤ/ቢኤስሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ኤምኤስሲ ዲግሪ

8/6

6/4

10234

45

የፕሮግራም በጀት ዝግጅት አጠቃቀምና አፈፃፀም ክትትል  ጀማሪ ኤክስፐርት

2

VII

አካውንቲንግ ወይም ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ስታትስቲክስ

ኮሌጅ ዲፖሎማ

ወይም  ቢኤ/ቢኤስሲ ዲግሪ

4

 

0

4020

46

የፕሮግራም በጀት ዝግጅት አጠቃቀምና አፈፃፀም ክትትል  ኤክስፐርት

2

XI

አካውንቲንግ ወይም ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ስታትስቲክስ

ቢኤ/ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

7

5

8651

47

የታዳጊ ክልሎች ድጋፍ ማስተባበሪያ  ኤክስፐርት

1

X

ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ሶሲዮሎጂ

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

7

5

7284

48

ሴክሬተሪ II

1

V

ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ሴክሬተሪያል ሳይንስ

10+2 ወይም
የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ
ወይም
ኮሌጅ ዲፕሎማ

8

6

4

በእርከን ገባ ብሎ

3145

 

የባለሙያዎችና ኩባንያዎች አቅም ግንባታ ቢሮ

49

የሰው ኃይል ፍላጎት ጥናት ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ሲቪል ማሀንዲስ ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት

ቢኤስ ሲ ዲግሪ

ወይም

ኤምሴስሲ ዲግሪ

6

 

4

10234

50

የባለሙያዎች ልማት ኤክስፐርት

1

XI

የትምህርት ሥራ አመራርና ዕቅድ ወይም ማኔጅመንት

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

7

5

8651

51

የመለስተኛ ሙያ ደረጃዎችና የምዘና መሳሪያዎች ዝግጅት ከፍተኛ  ኤክስፐርት

1

XII

ሲቪል መሐንዲስ ወይም ሜካኒካል መሐንዲስ ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

6

4

10234

52

የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ኤክስፐርት

1.

XI

ኮንስትራክሽን ማጅመንት ወይም ሲቪል መሐንዲስ ወይም ኢኮኖሚክስ

ቢኤ/ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

7/5

5/3

8651

53

የአቅም ግንባታ ፍላጎት ጥናት ኤክስፐርት

1

XI

ማኔጅመንት ወይም ኢኮኖሚክስ ወይም ሲቪል መህነደስ ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት 

ቢኤ/ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

7/5

5/3

8651

54

የኩባንያ ልማትና ማስፋፊያ ኤክስፐርት

1

XI

ኢኮኖሚክስ ወይም ፋይናንሻል ደቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት 

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

7

5

8651

55

የአቅም ግንባታ ፕሮጀክት ፋይናንስ ጥናትና ክትትል ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ኢኮኖሚክስ ወይም ፋይናንሻል ደቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም አካውንቲንግ 

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

8

6

10234

56

የመሳሪያ ሊዝ አሰራርና አፈጻጸም ክትትል ኤክስፐርት

1

XI

አካውንቲንግ ወይም ሜካኒካል መሐንዲስ ወይም ማኔጅመንት

ቢኤ/ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

7/5

5/3

8651

57

የመረጃ አደራጅ ባለሙያ

2

VI

ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሌቭል IV 

10+3 ወይም
ደረጃ IV
ወይም
 ኮሌጅ ዲፕሎማ

6

4

3145

58

የጥራት ሥራ አመራር ክትትልና ደጋፍ ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ማኔጅመንት ወይም የጥራት ሥራ አመራር ወይም  ስታትስቲክስ

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

8

6

10234

59

የጥራት ሥራ አመራር ክትትልና ድጋፍ ኤክስፐርት

1

XI

ማኔጅመንት ወይም የጥራት ሥራ አመራር

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

7

5

8651

60

የኮንስትራክሽን የግንባታ ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ኤክስፐርት

1

XI

ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም ሲቪል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት 

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

5

3

8651

61

የኮንስትራክሽን ፕላንና ዲዛይን ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ኤክስፐርት

2

XI

ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም ሲቪል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት 

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

5

3

8651

62

መረጃ አደራጅ ባለሙያ 

1

VI

ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ደረጃ IV

10+3 ወይም
ደረጃ IV
ወይም
 ኮሌጅ ዲፕሎማ

6

4

3145

 

የጥናትና የፕሮጀክት ዝግጅትና የፈንድ ማስተባበሪያ ቢሮ

63

የፕሮጀክት ዝግጅት ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ኢኮኖሚክስ ወይም ፕሮጀክት ማጅመነት ወይም ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ አድሚኒስተሬሽን

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

8

6

10234

64

የጥናትና ምርምር አስተባባሪ  ኤክስፐርት

1

XI

ኢኮኖሚስት ወይም  ሶሲዮሎጂ ወይም  ስታትስቲክስ ወይም ሲቪል መሓንዲስ 

ቢኤ/ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

7/5

5/3

8651

65

መረጃ ማደራጃ ኤክስፐርት

1

XI

ስታትስቲክስ ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

7/5

5/3

8651

 

የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች ኩባንያዎችና መሳሪያዎች ምዘናና ብቃት ማረጋገጫ ቢሮ

66

የብቃት ምዘና አደረጃጀትና አሰራር ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

የትምህርት አስተዳደር ወይም ማኔጅመንት  ወይም ኢኮኖሚክስ  

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

8

6

10234

67

የብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ ከፍተኛ  ኤክስፐርት

1

XII

ሲቪል መሐንዲስ ወይም አርበን ኢንጅነር

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

6

4

10234

68

የብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ኢኮኖሚክስ

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

8

 

6

10234

69

የብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ ከፍተኛ  ኤክስፐርት

1

XII

ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ኮንስትራክሽን ኢንጅነር

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

6

4

10234

70

የመሳሪያዎች ተስማሚነት ምዘና ከፍተኛ  ኤክስፐርት

1

XII

በሜካኒካል ምህንድስና ወይም በኤሌክትሮ ሜካኒካል ምህንድስና

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

6

 

4

10234

71

የኩባንያዎችና ባለሙያዎች ብቃት ምዘና ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ሲቪል ምህንድስና ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ኧርበን ኢንጅነር

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

6

4

10234

72

መረጃ አጣሪ ኦፊሰር

3

VI

ደረጃ አራት  በኮንስትራክሽን
 ሙያ ወይም በማኔጅመንት

10+3 ወይም
ደረጃ IV
ወይም
 ኮሌጅ ዲፕሎማ

64

3145

73

የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች የቴክኒክ ብቃት መርማሪ ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

በመካኒካል ምህንድስና ወይም በአዉቶሞቲቭ ምህንድስና ወይም በኤሌክትሮ ሜካኒካል ምህንድስና ወይም በአግሮ ሜካኒክስ

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

6

4

10234

74

ሴክሬተሪ II

4

V

ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ሴክሬተሪያል ሳይንስ

10+2 ወይም
የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ
ወይም
ኮሌጅ ዲፕሎማ

8

6

4

በእርከን ገባ ብሎ

3145

 

የኮንስትራክሽን ህግጋት ዝግጅትና አፈጻጸም ክትትል ቢሮ

75

የህንጻና ሌሎች የኮንስትራክሽን ህጎች አፈጻጸም ክትትል ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

በኮንስትራክሽን ህግ ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ክሌም ማኔጅመንት

ቢኤስ ሲ ዲግሪ 
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

6

4

10234

76

የህንጻና ሌሎች ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክትትል ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት ወይም ሲቪል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት ወይም ማቴሪያል ኢንጅነር ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

6

4

10234

77

የአካባቢና የማህበረሰብ ክትትል ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ሶሲዮሎጂ ወይም ኢንቫይሮመንታሊስት ወይም ኢኮሎጂስት ወይም ኢኮኖሚስት ወይም ጂኦሎጂስት ወይም የአየር ንብረት ለውጥ

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

8

6

10234

78

የደረጃዎች አፈጻጸም ክትትል ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ሲቪል መሐንዲስ ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት 

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

6

4

10234

79

የኮንስትራክሽን ኦዲት አደረጃጀትና አሰራር ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ማኔጅመንት  ወይም ሲቪል መሐንዲስ ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት  /በBSC እና በBPR በለውጥ ስራዎች ላይ የተሳተፈ ይበረታታል/  

ቢኤ/ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

8/6

6/4

10234

80

የፕሮጀክቶች ዲዛይን ዝግጅት አፈጻጸም ኦዲተር  

1

XI

ሲቪል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት /በዲዛይን ላይ የሰራ ይበረታታል/

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

5

3

8651

81

የፕሮጀክት ግንባታ አፈጻጸም   ኦዲተር

1

XI

ሲቪል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት / በኮንስጥራክሽን እና በዲዛይን ላይ የሰራ ይበረታታል/ 

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

5

3

8651

82

የህንጻና ሌሎች የኮንስትራክሽን ኮዶችና ስታንደርዶች አፈጻጸም ክትትል ኤክስፐርት

1

XI

ሲቪል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት 

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

5

3

8651

 

የመንግስት ግንባታ ፕሮጀክቶች ክትትል ድጋፍ ቢሮ

83

የኮንስትራክሽን ሥራዎች ነጠላ ዋጋ ዝግጅት ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ኳንቲቲ ሰርቬየር ወይም ሲቪል መሐንዲስ ወይም ኧርበን ኢንጅነር

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

6

4

10234

84

የኮንትራት አስተዳደር ድጋፍና ክትትል ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ሲቪል መሐንዲስ ወይም  አርክቴክት ወይም የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት ወይም የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

6

4

10234

85

የዲዛይን ሥራ አመራር ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ሲቪል መሐንዲስ ወይም  አርክቴክት ወይም የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት ወይም የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ሀይድሮ ኢንጅነር

ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

6

4

10234

86

የፕሮጀክት የዕቅድ ዝግጅት ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ኢኮኖሚክስ ወይም ሲቪል መሐንዲስ ወይም ፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይም አርክቴክት

ቢኤ/ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

8/6

6/4

10234

87

የሰው ሀይልና የመሳሪያዎች አቅርቦት የገበያ ጥናት ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ማኔጅመንት ወይም አኮኖሚክስ ወይም ስታትስቲክስ

ቢኤ/ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

8

6

10234

88

የኮንስትራክሽን ግብዓት ገበያ ጥናት ኤክስፐርት

1

XI

ኢኮኖሚክስ ወይም ስታትስቲክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ማርኬቲንግ ማኔጅመንት

ቢኤ/ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

7

5

8651

 

የዳታቤዝ ልማት እና መረጃ አስተዳደር ቢሮ

89

ዳታ ኢንኮደር

1

VI

ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ደረጃ IV 

10+3 ወይም
ደረጃ IV
ወይም
 ኮሌጅ ዲፕሎማ

 

6

4

3145

 

የግንባታ አካላትና ግብዓት ማምረቻና ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ቢሮ

90

የግንባታ ጥሬ ዕቃዎች ገበያ ጥናት ኤክስፐርት

1

XI

ኢኮኖሚክስ ወይም ስታትስቲክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም ሲቪል መሐንዲስ

ቢኤ/ቢኤስ ሲ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ/ ኤምኤስ ሲ ዲግሪ

7/5


5/3

8651

91

የጥራት ሥራ አመራር ክትትልና ደጋፍ ከፍተኛ ኤክስፐርት

1

XII

ማኔጅመንት ወይም የጥራት ሥራ አመራር ወይም ስታትስቲክስ

ቢኤ ዲግሪ
ወይም
ኤምኤ ዲግሪ

8

6

10234

 

ማሳሰቢያ፣

 • ከላይ የተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከመጀመሪያው ዕለት አንስቶ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት በኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
 • እያንዳንዱ አመልካች ለመመዝገብ ሲመጣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
 • የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ የሚጠይቁ የሥራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት /COC/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 • በዲግሪ ደረጃ የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች ከምህንድስና ውጭ የአገልግሎት ዘመን ከዲግሪ በኃላ የተገኘ የሥራ ልምድ ይሆናል፡፡   
 • የሁሉም የሥራ መደቦች የሥራ ቦታ አዲስ አበባ ነው፡፡
 • ሴት አመልካቾች ለውድድሩ እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡

 

አድራሻ፣ ሪቼ አካባቢ ከጠመንጃ ያዥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ አጠገብ በሚገኘው አዲስ ህንጻ

አንደኛ ፎቅ

ፖስታ ሳጥን ቁጥር 6417/1000

ስልክ ቁጥር 0114701077/0114701170/0114701172/

 


ጠቃሚ ገፆች

complain_am

 


complain-am.jpg


ማዉረጃ

pdf.jpg


MS_word_icon.svg.png


ለሙያ ፈቃድ አዲስ ተመዝጋቢዎች

ሀ/ የሙያ ፈቃድ በኮንስትራክሽን /በዲዛይን አዲስ ለማውጣት መቅረብ ያለባቸው መረጃዎች፡

 1. የትምህርት ማስረጃ (ዲግሪ፣ ከፍተኛ ዲፕሎማ፣ ዲፕሎማ ወይንም ሠርተፍኬት) ዋናውንና አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ፣ እንደዚሁም የወሰዱትን የኮርሶች ዝርዝርና ውጤት የሚገልጽ ትራንስክሪፕት (Student Copy) ዋናውንና አንዳንድ ፎቶ ኮፒ፣

 

 1. ጊዜያዊ ዲፕሎማ (Temporary Diploma) ከምረቃ ጊዜ አንስቶ 6 ዓመት ያለፈው ከሆነ ዋናውን ዲፕሎማ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ ይሀንን ማቅረብ ካልቻሉ  ከተመረቁበት ተቋም ዋናው ዲፕሎማ በመዘጋጀት ላይ መሆኑን የሚገልጽ በቅርብ ጊዜ የተጻፈ  (ስድስት ወር ያላለፈው) ደብዳቤ፣ እንደዚሁም  የወጪ መጋራት ክፍያ (Cost Sharing) ከፍለው ማጠናቀቃቸውን የሚያረጋግጥ ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የተጻፈ ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 • ከውጭ አገር የትምህርት ተቋማት የሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች የአቻ ግምት ከትምህርት ሚኒስቴር ሊያቀርቡ ይገባል፡፡
 1. በቅርብ ጊዜ የተነሱት፣ ሦስት በአራት ሳይዝ ያለው ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣
 2. የሥራ ልምድ ማስረጃ ካለ ዋናውንና አንዳንድ ፎቶ ኮፒ፣
 • የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ማስረጃ ከምረቃ በኋላ ሊሆን ይገባል፡፡
 • የሚያቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃ የተሟላ ሊሆን ይገባል፡፡ ማለትም ፡-የደብዳቤ ቁጥር፣ ቀን፣ የሥራ መደብ፣ ደመወዝ፣ የገቢ ግብር የተከፈለ ስለመሆኑ፣ የሠሩበት ጊዜ (ከ….እስከ….)፣ ደብዳቤውን የፈረመው ኃላፊ  የሥም ቲተር እና  የድርጅቱ ማህተም
 • የሚያቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ከሆነ ተቀባይነት አለው፡፡ ከዚህ ውጭ ከሆነ የትርጉም ሥራ ፈቃድ ባለው ድርጅት አስተርጉመው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 • የሚያቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃ ከግል ድርጅቶች ወይንም መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ከሆነ የገቢ ግብር ለገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን  የተከፈለ ሰለመሆኑ ከሠሩበት ተቋም መረጃ ማቅረብ፣ እንደዚሁም የሠሩበት ድርጅት ወርሃዊ የደመወዝ መክፈያ መረጃ (Pay Roll) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ከውጭ አገር ለሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከኤንባሲዎችና ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማረጋገጫ (autontication) መቅረብ አለበት፡፡

 

 1. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ካርድ ዋናውንና እንድ ፎቶ ኮፒ፣
 • የታደሰ መንጃ ፍቃድ ወይም የግብር ከፋይ መለያ ካርድ (TIN) ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይቻላል፡፡ 
 1. ከሚኒስቴር መ/ቤቱ የሚሰጣቸውን የማመልከቻ ቅጽ በአግባቡና በጥንቃቄ ሞልቶ መፈረም
 2. የአገልግሎት ክፍያ መክፈል፣

 

 


Pages: 1  2  3  4  5  


ራዕይ ና ተልዕኮ

ራዕይ

በ2017 በክፍለ አህጉራዊና በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ተፈጥሮ ማየት፡፡                  

ተልዕኮ

የዘርፉን ተገልጋዮችና ባለድርሻ አካላት በማስተባበርና በማቀናጀት ደረጃውን የጠበቀና ተወዳዳሪ የሆነ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በመገንባት አገራዊ የልማት ራዕይን ዕውን ማድረግ ነው፡፡


ኣድራ ሻ

ስልክ - 0114-70-12-02

             0114-70-12-07

             0114-70-12-18

ፋክስ- 0114-70-11-00

              0114-70-10-96

              0114-70-10-61

 

 ..ቁ  6417   

-ሜይል  mocpair@gmail.com

 

 


default_img


የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አመራርና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አመራርና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አመራርና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይና የኮንስትራክሽን  ፖሊሲን ለማስፈጸም በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ የጋራ ግንዛቤን በመያዝ ወደስራ ለመግባት በሚያስችላቸው ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት ጥቅምት 3 ቀን 2009 ዓ.ም በሚኒስቴር መ/ቤቱ 8ኛ ፎቅ አዳራሽ አካሄዱ፡፡

ፕሮግራሙ በሬቻ በዓልና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በተከሰተው ግጭት ህይወታቸውን ላጡ ዜጎቻችን የህሊና ጸሎት በማድረግ የተጀመረ ሲሆን መድረኩን በንግግር የከፈቱት ደግሞ ክቡር ዶ/ር አምባቸው መኮንን የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር ናቸው፡፡

ክቡር ሚኒስትሩ በመክፈቻ ንግግራቸው ላይ እንደተናገሩት የውይይት መድረኩ መዘጋጀቱ የጋራ ግንዛቤን በመያዝ ሚኒስቴር መ/ቤቱ የተጣለበትን ተግባርና ኃላፊነት በብቃት ለመወጣት የሚያስችለውን ተግባር ለማከናወን የሚረዳው መሆኑን ገልጸው ውይይቱ የታለመለትን ዓላማ ሊያሳካ በሚችልበት ሁኔታ ላይ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ እንደሚስፈልግ ገልጸዋል፡፡

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዙሪያ የተዘጋጀውን መነሻ የውይይት ሠነድ ያቀረቡት የሚኒስቴር መ/ቤቱ የህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አበረ አስፋው ሲሆኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከህግ አኳያ ያለውን ተገቢነት በተመለከተ መንግስት የሰጠው መግለጫ ተገቢና ከህግ አኳያም ተቀባይነት ያለው መሆኑን በገለጻቸው አስታውሰው ልማታችንን ለማስቀጠልና የህዝቡን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መውጣቱ አስፈላጊ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

       የመድረኩ ተሣታፊዎችም ከቀረበው ገለጻ በመነሳት የተለያዩ ሀሳብ፣ አስተያየቶችና ጥያቄዎችን ያቀረቡ ሲሆን ከቀረቡት አስተያየቶች መካከልም  በሀገራችን በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ ሁከትና ግጭቶችን ወደነበሩበት መመለስ ቢቻልም የዲሞክራሲ ግንዛቤው በሀገራችን እምብዛም ያልዳበረ በመሆኑ ከውጭ ተስበው የመጡ ኢንቨስትመንቶች ላይ የሚደርሰውን አደጋ ለመከላከልና የህዝቡን ሰላም ለማስጠበቅ ጉዳዩ በጥበብም መመራት ስላለበት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሊወጣ ችሏል፡፡ በዚህም ሀገራችን ወደነበረችበት የልማት፣ የሰላምና የዲሞክራሲ መደበኛ ሁኔታ እንድትመለስ ለማድረግ ታስቦ ነው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የወጣው የሚለው ሀሳብ ሁሉንም ያግባባ ነበር፡፡

      ከቀረቡት ጥያቄና አስተያየቶች መካከል፡-

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በፓርላማ ሳይጸድቅ ተፈጻሚ ሊሆን ይችላል ወይ? የሚል ጥያቄ ተነስቶ ፓርላማው በስራ ላይ ካለ በ24 ሰአት ውስጥ፤ ፓርላማው ዕረፍት ላይ ከሆነ ደግሞ በ15 ቀን ጊዜ ውስጥ ይጸድቃል፡፡ ከአስቸኳይነት አንጻር ግን ሚኒስትሮች ምክር ቤት በተሰጠው ስልጣን መሠረት ውሳኔው ተፈጻሚ እንዲሆን ማድረግ ይችላል የሚል ምላሽ ተሰጥቷል፡፡

ዕድገት ሲኖር የተቃውሞ ቀውስ እንደሚኖር ይጠበቃል ያሉት አስተያየት ሰጪ በበኩላቸው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የወጣው ባላወቅነው ሁኔታ መናጆ እንዳንሆን፣ መረጃ እንድንመርጥና ለሌሎችም ማሳወቅ እንድንችል ነው፤ ትርምስን በመፍጠር ፍላጎትን ማሳካት እንደማይቻል ቢታወቅም ሁከትና ብጥብጥ መፍጠር ልማትን ከማደናቀፍ ባለፈ የሚያመጣው ለውጥ አይኖርም፤ ስለሆነም ይሄን የመመከት ተልዕኮ ለአንድ አካል የምንሰጠው ተግባር ሳይሆን የሁላችንንም ርብርብ የሚጠይቅ ስለሆነ እያንዳንዳችን ወቅታዊ ሁኔታዎችን ለማገናዘብ ከራሳችን ጋር መምከር አለብን ብለዋል፡፡

ሌላው አስተያየት ሰጪ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በህዝብ ዘንድ እንዲሰርጽ ለማድረግ እስከ ቀጠናና ወረዳ ድረስ ቢሰራ፣ ኮማንድ ፖስቱን መስለው ህዝብን እንዳያጠቁ በህብረተሰቡ ውስጥ ስጋት አለና በየአካባቢው ያለው የአዝማሚያ ቅኝት ቢጠና የሚል አስተያየትና ኮማንድፖስቱ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ተደራሽ መሆን ይችላል ወይ የሚለውን ጥያቄ አንስተዋል፡፡

እነዚህና መሰል ጥያቄዎችና አስተያየቶች ከተሰጡ በኋላ በክቡራን ሚኒስትሮች ምላሽና የማጠቃለያ አስተያየት ተሰጥቶበት ፕሮጋራሙ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡


የኮንስትራክሽን ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋሙ አመራርና ሰራተኞች

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋሙ አመራርና ሰራተኞች

የፐብሊክ ሰርቪስና የሲቪል ሰርቪስ ቀንን በጋራ አከበሩ

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ዋናው መ/ቤትና ለእሱ ተጠሪ የሆነው የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አመራርና ሰራተኞች 10ኛውን የፐብሊክ ሰርቪስና የሲቪል ሰርቪስ ቀን ሐምሌ 19 ቀን 2008 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል በታላቅ ድምቀት አከበሩ፡፡

የበዓሉ አከባበር ከፊል ገጽታ

በዓሉ በኮንስትራክሸን ሚኒስቴር ሚኒስትሩ በክቡር ዶ/ር አምባቸው መኮንን የእንኳን ደህና መጣችሁ የመክፈቻ ንግግር የተከፈተ ሲሆን የኢትዮጵያን ህዝብ መዝሙር በጋራ በመዘመርና የዳቦ ቆረሳና የሻማ ማብራት ሥነ-ስርዓት ከተካሄደ በኋላ ለፓናል ውይይት የሚረዳ እለቱን የሚዘክር የመነሻ ጽሁፍ በኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የለውጥ ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በአቶ መላክ አለሙ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ከየት ወደ የት በሚል ርዕስ የውይይት መነሻ ጽሁፍ ቀርቦ ለቀደሙት ዘመናት ካረጀው ስርዓት ጀምሮ አሁን እስካለንበት ደረጃ ድረስ ያለውን ሁኔታ በሚያሳይ መልኩ እንዲቀርብ ተደርጓል፡፡

በመቀጠልም በኤችኤቪ/ኤዲስ ወላጆቻቸውን ያጡና አሳዳጊ የሌላቸውን ህጻናት ለመደገፍ የሚያስችል መነሻ ጽሁፍ በስርዓተ ጾታ ሜኒስትሪሚንግ ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ባለሙያ በአቶ ከተማ ሚዲቅሳ አማካኝነት ቀርቧል፡፡

የቀረበውን መነሻ ጽሁፍ ተከትሎ ክቡር ሚኒስትሩ እንደተናገሩት ዛሬ የምንሰራቸው ሥራዎች የወደፊት የእርካታችን ምንጭ ስለሆኑ አኩሪ ታሪክ ለመስራት ዕድሉ በእጃችን ነው፡፡ ይህን ስናደርግ ስር የሰደደውን ድህነት ከስሩ ለመንቀልና ከተገኘው ውጤት ህዝቡ በየደረጃው ተጠቃሚ የሚሆንበትንና ጎዳና ላይ የተበተኑ ህጻናት ከአስከፊው ህይወታቸው ተላቀው የተሻለ ህይወት እንዲመሩ ማድረግ ያለብን መሆኑን በመግለጽ ይህንን በዓል ስንዘክር መላ ትኩረታችን ማህበራዊ ቀውስን መመከትና ልማትን ማፋጠን ስለሆነ በዚህ አግባብ እንወያይ የሚለው የክቡር ሚንስትሩ የውይይት አቅጣጫ ሆኖ በዚሁ አግባብ ውይይት ተደረጎ  በቀረቡት የመነሻ ጽሁፎች ዙሪያ ጥያቄና አስተያየቶች ቀርበው የጋራ መረዳት ላይ ከተደረሰ በኋላ ለተጠየቀው ድጋፍ ሁሉም ሠራተኛ ከወር ደመወዙ በቋሚነት ከ0.5 በመቶ ጀምሮ በፍላጎት ላይ የተመሠረተ ደጋፍ ለማድረግ መግባባት ላይ ተደርሶ የበዓሉ ፍጻሜ ሆኗል፡፡