ዜና ዜና

የኮንስትራክሽን ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሐመድ መልዕክት

ሀገራችን ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት ድህነት በዘላቂነት ተላቅቃ በአጭር ጊዜ ውስጥ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ እንድትሰለፍና ቀጣይነት ያለው ዘላቂ ዕድገትና ብልጽግናን ለማምጣት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ልማት ስኬት የማይተካ ሚና አለው፡፡ Read More

በግንባታ አካላትና በተገጣጣሚ ህንፃ አካላት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ

በግንባታ አካላት ማምረቻ፤ እንዲሁም በተገጣጣሚ ህንፃ አካላት ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ የካቲት 16 ቀን 2009 ዓ.ም በፍሬንድሺፕ ኢንተርናሽናል ሆቴል ተካሄደ፡፡ Read More

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አመራርና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አመራርና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይና የኮንስትራክሽን ፖሊሲን ለማስፈጸም በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ የጋራ ግንዛቤን በመያዝ ወደስራ ለመግባት በሚያስችላቸው ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት ጥቅምት 3 ቀን 2009 ዓ.ም በሚኒስቴር መ/ቤቱ 8ኛ ፎቅ አዳራሽ አካሄዱ፡፡ Read More

ኣድራ ሻ ኣድራ ሻ

ስልክ - 0114-70-12-02

             0114-70-12-07

             0114-70-12-18

ፋክስ- 0114-70-11-00

              0114-70-10-96

              0114-70-10-61

 

 ..ቁ  6417   

-ሜይል  mocpair@gmail.com

 

 

ራዕይ ና ተልዕኮ ራዕይ ና ተልዕኮ

ራዕይ

በ2017 በክፍለ አህጉራዊና በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ተፈጥሮ ማየት፡፡                  

ተልዕኮ

የዘርፉን ተገልጋዮችና ባለድርሻ አካላት በማስተባበርና በማቀናጀት ደረጃውን የጠበቀና ተወዳዳሪ የሆነ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በመገንባት አገራዊ የልማት ራዕይን ዕውን ማድረግ ነው፡፡

ዓላማ ዓላማ

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በህግ የተሰጠውን ተግባርን ኃላፊነት ለመወጣት በሚያደረገው ሂደት ውስጥ የሚፈለገውን አገልግሎት በተሟላ መልኩ ለመስጠት እንዲያስችለው የዓላማ ፈጻሚ እና የድጋፍ አገልግሎት የሚሰጡ የሥራ ክፍሎችን ማደራጀት ነው፡፡

እሴቶች እሴቶች

  • ሀቀኝነት፣ ግልጸኝነት እና ተጠያቂነት፣
  • የአሠራር መርህን ተከትሎ መስራት፣
  • ለውጤታማነትና ለቅልጥፍና ዘወትር መትጋት፣
  • ሁሌም በማያቋርጥ የመማርና የመማማር ሂደት ላይ መሆን፣
  • ለህዝብ ጥቅም ቅድሚያ መስጠት፣
  • ሁሉን ሰው እኩል ማየትና
  • የተለያዩ ሃሳቦችን በአግባቡ ማስተናገድ ናቸው፡፡